1/2በአዋሽ ኮምቦልቻ ወልደያ ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት እና ስራ ተቋራጩ ያፒ መርከዚ መካከል ሲካሄድ የቆየው የክስ ሂደት ተጠናቋል፡፡
ይህ የካሳ ክርክር መጠናቀቁን ተከትሎ ኮርፖሬሽኑ የባቡር መስመሩን ግንባታ በሁለት ዓመት ውስጥ ለማጠናቀቅ ስራዎች መጀመራቸውን ገልጿል፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ:- https://capitalethiopia.com/2026/10/18/erc-aims-for-two-year-completion-of-awash-kombolcha-railway-project/









