1/2Another new album coming soon!
በእግዚአብሔር እርዳታ “ሊቀ ካህኔ” በሚል መጠሪያ የተዘጋጁ መዝሙሮችን የያዘ ሰንዱቅ ወደ እናንተ ልናደርስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል
ይህም ደግሞ ከብዙ ፍቅር እና ጸሎት ጋር ለኪንግደም ሳውንድ ሆሊስቲክ ዎርሺፕ ሴንተር ሥራ ማስታወሻነት ተበርክቷል
Presented by Cornerstone Recording Studios
Kingdom Sound 10th Batch Live Production















