👉#የአእምሮ_ውጊያን_ማሸነፍ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#WINNING_THE_WAR_IN_YOUR_MIND የተሰኘውና ዓለም አቀፍ ከፍተኛ ሽያጭን የተቀዳጀው መጽሐፍ #የአእምሮ_ውጊያን_ማሸነፍ በሚል ርዕስ በሙሉቀን በረከት ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል።
ሁላችንም በአሉታዊ አስተሳሰቦች፣ በጭንቀትና ራስን በመጠራጠር አዙሪት ውስጥ ተዘፍቀን እናውቃለን። ክሬግ ግሮሼል “Winning the War in Your Mind” በተሰኘው በዚህ ድንቅ መጽሐፉ፣ የሕይወትህ ጥራት በአስተሳሰብህ ጥራት እንደሚወሰን ይገልጻል።
መጽሐፉ በአእምሮ ሳይንስና በሥነ-ልቦና ግኝቶች ላይ በመንተራስ ከአጥፊ ልማዶች ለመላቀቅና የተሻለ ሕይወት ለመኖር የሚረዱ ተግባራዊ ስልቶችን ይዞልህ ቀርቧል።
መጽሐፉን ስታነብ ከምታገኛቸው ክህሎቶች መካከል፦
#የአስተሳሰብ_ዳግም_ግንባታ፦ ጎጂ ውሸቶችን በመለየት በእውነተኛ ሃሳቦች መተካት።
• #የአስተሳሰብ_ዳግም_ግንባታ፦ ጎጂ ውሸቶችን በመለየት በእውነተኛ
ሃሳቦች መተካት።
• #አእምሮን_ዳግም_ማዋቀር፦ በጥልቀት ማሰላሰልና በአዳዲስ
ልማዶች አማካኝነት አዳዲስ የነርቭ ትስስሮችን መፍጠር።
• #ተግባራዊ_ልምምዶች፦ የአእምሮ ሰላምን ለመመለስ የሚረዱ
በእያንዳንዱ ምዕራፍ የተቀመጡ ተግባራዊ እርምጃዎች።
"ሕይወታችን ሁሌም የሚጓዘው
ወደ ጠንካራ አስተሳሰቦቻችን አቅጣጫ ነው።"
ክሬግ ግሮሼል
ይህ መጽሐፍ ደካማ አስተሳሰቦቻችንን በጥበብ ተዋግተን ጠንካራ አስተሳሰቦችን በቀላሉ በማዳበር እንዴት በአጭር ጊዜ አሸናፊ እንደምንሆን ያስተምረናል!!!
#የአእምሮ_ውጊያን_ማሸነፍ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦
👌👌👌
#ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ
#እንዴት_ነው_የማስበው_መጽሐፍ
#የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ
#በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ
#የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ
#ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ
#ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ
#ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ
#የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ
#ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ
#እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ
#ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)
ቴሌግራም
👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ
👉 https://web.facebook.com/booklandbook/
ፌስቡክ ግሩፕ
👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730
ቲክቶክ
👉 tiktok.com/@anki_page
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች
👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ
👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia
ዩቲዩብ ፊልም
,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia









