#በዚህ_አስተሳሰብህማ_ምንም_አይሳካልህም፦
1. ሕይወት አጭር ናት
ዛሬን ብቻ ኖሬ ልሙት እያልክ!
2. እድሌ ጠማማ ነው
ምንም ባደርግ አይሳካልኝ እያልክ!
3. ደግሞ ለዚህ ሕይወት
ሁሉም ጠፊ ነው ምን አለፋኝ እያልክ!
4. ሁሉም ይበድለኛል በሚል
አለቃቃሽ ሆነህ!
5. ማንም እያገዘኝ አይደለም
ብቻዬን ምን አመጣለሁ? እያልክ!
በተአምር አይሳካልህም!
🤔#እንዴት_ነው_የማስበው? አዲስ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። በተገኘበት ታድኖ ይነበበ!!!
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦
👌👌👌
#ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ
#የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ
#በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ
#የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ
#ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ
#ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ
#ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ
#የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ
#ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ
#እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ
#ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)
ቴሌግራም
👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ
👉 https://web.facebook.com/booklandbook/
ፌስቡክ ግሩፕ
👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730
ቲክቶክ
👉 tiktok.com/@anki_page
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች
👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ
👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia
ዩቲዩብ ፊልም
,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia









